Edit Template

ስለ እኛ

እንኳን ወደ ጄኔሲስ ቴክኖሎጂስ በደህና መጡ arrow_forward

ጀነሲስ ቴክኖሎጂስ ግሩፕ የሳይበር ደህንነት፣ የአይቲ ማማከር እንዲሁም የዲጂታል ለውጥ አገልግሎቶችን
የሚያቀርብ እምነት የሚጣልበት ድርጅት ነው። በዘመናዊው በቴክኖሎጂ የተነደፈ ዓለም ውስጥ በፍጥነት የሚቀያየሩትን የዲጂታል አደጋዎች ለመፍታት የተቋቋመ ሲሆን፣ ድርጅቶች እራሳቸውን ለመጠበቅ እንዲሁም አዳዲስ ነገሮችን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን መፍትሄዎችን የማቅረብ ልዩ ችሎታ አለን። በብዙ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ያለንን ልምድ እና እውቀት በመጠቀም፣ ንግዶች ግቦቻቸውን በደህንነት እና በውጤታማነት እንዲያሳኩ በቁርጠኝነት እንሰራለን።

ይበልጥ ይወቁ

ራዕይ

ጥራት ያለው ስራ በመስራት እንዲሁም ቀልጣፋ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት በሳይበር ደህንነት ፣ በኔትዎርክ ዝርጋታ እንዲሁም በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ ድርጅት መሆን

ተልዕኮ

አስተማማኝ እና ፈጠራ የተሞላባቸውን የቴሌኮሚኒኬሽን እንዲሁም ገመድ አልባ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ዓለም አቀፍ ንግድን ማቀላጠፍ

ዘመናዊ እና ወቅቱን ያማከሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተሻሉ መፍትሄዎችን ማቅረብ

ደንበኛን ያማከለ

የላቀ አገልግሎት እና የማያቋርጥ መሻሻል

ከፍተኛ ፕሮፌሽናሊዝም እና ስነምግባር

ጥራት

የደንበኞችን ፍላጎት ማስቀደም እና ከሚጠብቁት በላይ ውጤት ማሳየት

ታማኝነት ፈጠራ ተጨማሪ ይመልከቱ

የተራቀቀ ቴክኖሎጂ

ዘመናዊ እና የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ

የተካኑ ባለሙያዎች

ተስማሚ መፍትሄ

የተረጋገጠ ውጤት

ስኬታማ የሆኑ ፕሮጀችቶች እንዲሁም የላቀ የደንበኞች እርካታ

እኛን የሚመርጡባቸው ምክንያቶች

በሳይበር ደህንነት እና በአይቲ ውስጥ ሰፊ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች

ከደንበኞች ፍላጎት እና አላማ ጋር የሚስማማ አገልግሎት

ቴክኖሎጂ ለተሻለ ዓለም

ገጾቻችን

ማስታወሻዎች እንዲደርስዎት ይመዝገቡ
Please enable JavaScript in your browser to complete this form.

© 2017 በ4P’s የተሠራ